Diretube's Instagram Audience Analytics and Demographics

@diretube

Ethiopia

The largest news network in #Ethiopia
inf▓▓▓▓▓@diretube.com
+25▓▓▓▓▓00
Ethiopia
25–34

Business Category

Publishers

Get Our Influencer Rate Card Today!

A brand new way for you to compare the rates of influencers across the world.

Learn More

PROFILE OVERVIEW OF DIRETUBE

38.9% of diretube's followers are female and 61.1% are male. Average engagement rate on the posts is around 0.03%. The average number of likes per post is 30 and the average number of comments is 3.

Diretube loves posting about News.

Check diretube's audience demography. This analytics report shows diretube's audience demographic percentage for key statistic like number of followers, average engagement rate, topic of interests, top-5 countries, core gender and so forth.

Followers
220,264
Avg Likes
30
Avg Comments
3
Posts
342

GENDER OF ENGAGERS FOR DIRETUBE

Female
38.9 %
Male
61.1 %

AUDIENCE INTERESTS OF DIRETUBE

  • Beauty & Fashion 54.22 %
  • Music 53.74 %
  • Entertainment 45.53 %

MENTIONED HASHTAGS OF DIRETUBE

RECENT POSTS

17 0

❗️⭕️ ማስታወቂያ 1. ቦሌ ከሸገር ህናፃ ፊት ለፊት ራክሲም ፕላዛ ዘመናዊ አፓርታማ በቅናሽ ዋጋ ለኑሮ ተስማሚ መንደር ላይ ቤት እያዩ ከሆነ እኛን ምርጫዎ ያድርጉ በ35% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን በግንባታው ሂደት እያዩ በ 6 ወር ጊዜ ከፍለው ይጨርሳሉ 2. Samsung Galaxybook Flex 2 Display: FullHD touch x360 IPS Processor: 11th Gen intel core i7-1165G7 @ 2.8 GHz Storage:512GB SDD See Details Here...ለበለጠ መረጃ እና ሌሎች ሽያጮች ይህን ይጫኑ... https://bit.ly/440FN1R

40 0

ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ የአፍሪካ ሻምፒንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታን በዋና ዳኛነት ይመራሉ ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ሻምዮፒንስሊግ ፍፃሜ አል አህሊ ከዋይዳድ ካዛብላንካ የሚያደርጉትን የፍጻሜ ጨዋታ በዋና ዳኛነት እንደሚመሩ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) አስታውቋል፡፡ የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ በፈረንጆቹ የፊታችን ሰኔ 4 ቀን ሲደረግ አል አህሊ ዋይዳድ ካዛብላንካን በሞሃመድ 5ኛ ስታዲየም ያስተናግዳል፡፡ የመልሱ ጨዋታ ደግሞ ሰኔ 11 የሚደረግ ሲሆን÷ ሊቢያዊው ዳኛ ኢብራሂም ሙታዝ ጨዋታውን በዋና ዳኝነት እንደሚመሩት ተገልጿል፡፡ ባምላክ ተሰማ ከዚህ በፊት በ2017 በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊገ ለፍፃሜ የደረሱትን አል አህሊ እና ዋይዳድ ካዛብላንካ በዋና ዳኛነት መርተው እንደነበር ይታወሳል፡፡ ኢንተርናሽናል አርቢትሩ የግብፁ ክለብ አል አህሊ ካደርጋቸው ጨዋታዎች አስሩን በዋና ዳኝነት የመሩ ሲሆን÷ በአንፃሩ ከሞሮኮው ተወካይ ዋይዳድ ካዛብላንካ ካደረጋቸው ጨዋታ ውስጥ አራቱን በዋና ዳኝነት መርተዋል፡፡

31 0

ታዋቂዋ የፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኟ ቲና ተርነር በ83 አመቷ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች ታዋቂዋ የፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኟ ቲና ተርነር ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። በፈረንጆቹ በ1980ዎቹ የፖፕ አቀንቃኝ ለመሆን የበቃችው እውቋ የሮክ እና የሮል ኮከብ ቲና ተርነር ከረዥም ህመም በኋላ በ83 አመቷ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። በቅርብ አመታት የጤና እክል አጋጥሟት የነበረችው ድምፃዊቷ በፈረንጆቹ 2016 የአንጀት ካንሰር እንዳለባት የታወቀ ሲሆን÷ በ2017 ደግሞ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረጓም ተገልጿል፡፡ ቲና ተርነር በሮክ እና ሮል የሙዚቃ ስልት የጥቁር ሴቶች ፈርጥ መሆኗን አስመስክራለች። ከፍተኛ ኃይል እና ጉልበት የተሞላበት የቀጥታ ትርኢቶቿ በሙዚቃው ዓለም ትልቅ መነሳሳትን እንደፈጠሩ ይገለጻል ሲል ዘ ጋርዲያን ዘግቧል። "ሪቨር ዲፕ፣ ማውንቴን ሃይ እና ፕራውድ ሜሪ" ታዋቂ ከሆኑት ዘፈኖቿ ተጠቃሾቹ ናቸው።

24 0

ስለ ሰላም ኢቲ በጥቂቱ! ❤️ ለታዋቂ ሰዎች፣ ለይዘት አመንጪዎች መልካም ዜና 🤝 በሰላም ኢቲ እውቅና ያገኙ ብቻ ለተከታታዮቻቸው መለጠፍ (POST) የሚችሉት! ሰላም ዶት ኢቲ (selam.et) እንደ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች ራሱን የቻለ ማህበራዊ ሚዲያ ነው፣ ከሌሎች የሚለየው ግን በተለያዩ ዘርፎች አንቱታን ያተረፉ፣ በህዝብ ዘንድ ዝናን ያገኙ፣ በስራዎቻቸው የተከበሩ፣ የተመሰገኑ፣ ግለሰቦችን ከአድናቂዎቻቸው ጋር ቅርበት እንዲፈጥሩና በስራዎቻቸው የፋይናንስ ድጋፍ እንዲያገኙ የሚያደርግ መሆኑ ለየት ያረገዋል። በአሁኑ ሰዓት በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ታዋቂ ግለሰቦች ለአድናቂዎቻቸው ባገኙት አጋጣሚ በነፃ በሚለቋቸው ስራዎች በቀጥታ ከፌስቡክም፣ ኢንስታግራምና ከሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች የሚያገኙት ጥቅም ባይኖርም አንዳንድ ይዘት ፈጣሪዎች በማስታወቂያና የተለያየ መንገድም ቢሆን የራሳቸው ገቢ እንዲያገኙ ማስቻሉ ይታወቃል። ሆኖም ግን በሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች በርካታ ተከታዮች ኖሯቸው በስራቸው ገቢ ባለማግኘታቸው ወይም ገቢ እንዲያገኙ የሚያስችል መተግበሪያ ባለመኖሮ ተጨማሪ ልዩ ስራዎችን ለህዝብ እንዳያቀርቡ፣ ወይም በከፍተኛ ወጪ የሰሯቸውን ስራዎች በሚዲያ እጦት ያላቀረቡ ስንቶች ናቸው? ይህንና ሌሎች በርካታ መሰናክሎችን ለመፍታት ሰላም ዶት ኢቲ (selam.et) መተግበሪያውን ቀላል በማድረግ እነሆ ለይዘት አመንጪ ግለሰቦች በተለያዩ መንገዶች ድጋፍ እንዲያገኙ ሰላም.ኢቲ መተግበሪያ አለሁኝ ይላል። ሰላም ዶት.ኢቲ የሞባይል ባንኪንግ የክፍያ አማራጮች ማደግ ጋር በተያያዘ በተለይ በፋይናንስ እጥረት ምክንያት ስራዎችን ሰርተው ለህዝብ ለማቅረብ ያልቻሉ እነዚህ ብዙ ተከታይ ያላቸውን ግለሰቦች በሰላም ኢት መተግበሪያ አማካኝነት የክፍያ ሲስተሙን በማቅለል አድናቂዎች በቀላሉ በተለያዩ መንገዶች ይዘቶችን በነፃ ከመልቀቅ ጀምሮ ክፍያ የሚጠይቁ ይዘቶች ክፍያ በመፈፀም ይዘት አመንጪዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ የተዘጋጀ የማህበራዊ ሚዲያ አይነት ነው። የሰላም ኢት መተግበሪያ ከዚህ በተጨማሪ በቀላሉ ከአልባሳት ጀምሮ የተለያዩ አዳዲስና ጥቅም ላይ የዋሉ እቃዎችን እንዲሸጡበት የሚያስችል መተግበሪያ መሆኑ ለየት ያደርገዋል። በተጨማሪም ትኬቶች፣ የቪዲዮ መልዕክቶች፣ እንዲሸጡ የሚያደርግ መተግበሪያ ነው። በዚህ ብቻ ሳያበቃ በክፍያ የአንድ ለአንድ የቀጥታ ስርጭት፣ ወይም በአነስተኛ ዋጋ ለማንኛውም ክፍያ ለሚፈፅሙ አድናቂዎች የቀጥታ ስርጭት ማድረግ የሚቻልበት መተግበሪያ ነው። በቲክቶክና በመሳሰሉት የማህበራዊ ሚዲያዎች በሚያደርጓቸው የቀጥታ ውይይት ቲፕ (Tip) መሰብሰብ የሚችሉበት ሲስተም ሆኖ ተዘጋጅቷል። በሰላም ዶት ኢቲ ማንኛውም የይዘት አመንጪዎች በቀላሉ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ መመዝገቡ የሚችሉ ሲሆን፣ ከሰላም ኢቲ እንደ ይዘት አመንጪ እውቅናና የማረጋገጫ ባጅ ለማግኘት ተጨማሪ የማንነት ማረጋገጫ ፎርም መሙላት ይጠበቃል። ታዋቂ ግለሰቦች ብቻ ሳይሆን ማንኛውም ሰው የማንንም መብት ሳይነካና የኮፒራይት ህግን ሳይጥስ በሰላም ኢቲ ይዘቶችን በመልቀቅ ገቢ ማግኘት ይችላል። እርስዎም በመተግበሪያው በአባልነት ተመዝግበው ለሚወዱት ይዘት አመንጪ ወይም ታዋቂ ሰው በነፃ መመዝገብና የሚወዱትን ይዘት አመንጪ ተከታታይ በመሆን በሚለቁት ስራዎች ማገዝ ይችላሉ። ሰላም ዶት ኢቲ ዘር፣ ቀለም፣ ሀይማኖት ሳይለይ በእኩልነት ሁሉንም ይዘት አመንጪዎች የሚቀበል ሲሆን፣ ከሌላው ማህበራዊ ሚዲያ ልዩ የሚያደርገው ግን እርስዎ በመተግበሪያው ከተከተሉት፣ ከወደዱት፣ ካከበሩት ግለሰብ ከሚለቀቀው ይዘት ውጪ ሌላ ካልፈቀዱት ይዘት አመንጪ ምንም አይነት መረጃዎች ወደእርስዎ አይመጣም። ይህ ደግሞ በሌሎች የማኀበራዊ ድረገፃች የሚታዩ የጥላቻ ንግግሮች፣ የሐሰተኛ መረጃ ልውውጦችን ለመግታት ይረዳል። ጥያቄና አስተያየትዎ እንዳይለየን!

11 1

እንኳን ደስ ያለን! ነጋሪ መተግበሪያ ስራውን ሊጀምር ነው። �� 🛑 በሚቀጥሉት 48 ሰዓት ውስጥ ለሚመዘገቡ ደንበኞች እስከ 60,000 ፊደላት የሚሆኑ ፅሁፎችን ወደ ድምፅ በነፃ መቀየር ይችላሉ። 👉 ነጋሪ ምንድ ነው? ��ነጋሪ ማንኛውንም ፅሁፍ ወደ ድምፅ በሰከንዶች መቀየር የሚችል በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የታገዘ መተግበሪያ ነው። 👉ነጋሪ ለምን ይለያል? ��አንድን ፅሁፍ ወደ ድምፅ ቀይሮ ለማቅረብ የድምፅ ጋዜጠኛ ሳያስፈልግና ፅሁፉን ወደ ድምፅ ለመቀየር የሚወስድቦትን ጊዜና ገንዘብ በመቆጠብ ወዲያውኑ በMP3 ተፈጥሮዋዊ ድምፅን ሳይለቅ ቀይሮ ካወረዱት በኋላ ቢፈልጉ በማህበራዊ ሚዲያዎች ወይም ለግል መጠቀም እንዲችሉ ያደርጋል። 👉 ማን ይጠቀምበታል? �� ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለሚፈልገው አላማ መጠቀም ይችላል፣ ነገር ግን ከሚዲያ ተቋማት ጀምሮ፣ ለትምህርታዊ አገልግሎቶች፣ የሀይማኖት ተቋማት፣ ባህልና ቱሪዝም፣ ህግ ነክ ጉዳዮች ላይ ላሉ፣ ለአካለ ስንኩላን በድምፅ፣ ከአጭር እስከ ረጅም መፅሀፍቶችን ወደ ድምፅ ለመቀየር ለሚፈልጉ፣ በዩቱብ ወይም በቲክቶች በድምፅ መረጃ ለማስተላለፍ ለሚፈልጉ እና ሌሎችም በርካታ መንገዶች መጠቀም ያስችላል። 💥 🔥 የት እንመዝገብ? https://negari.et የሚለውን ተጭነው ይመዝገቡ! #Ethiopia #AI #Negari #Text2Speech #texttospeech ማስታወቂያ (የተከፈለበት)

45 0

ጥራታቸዉን የጠበቁ ዘመናዊ እና በመጠኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ከሃሁዞን እነሆ!! ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ። 👉 https://m-ini.me/6ddy

20 5

ጥራታቸዉን የጠበቁ ዘመናዊ አፓርትመንቶች ከሃሁዞን እነሆ!! ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ:: 👉 https://m-ini.me/7oWE

214 2

መልካም የገና በዓል #ማጄላን የበዓል ትዝታ! °°°°°°°°°°°° የሰፈራችን አባቶች የገዙት በሬ አንድ አይን አልነበረውም! የት ዘምቶ እንደሆነ እንጃ! ታጅቦ መጣ...ጭቃ ሹም ይመስል..አረማመዱ መቼም የጤና አልነበረም። ልክ የሰፈራችን የቆሻሻ ገንዳ አጠገብ ሲደርስ ደነበረ! ተፈነጣጠረ! አባቶቻችን እንደ ዝምብ መንጋ ዝዝዝዝ..ብለው ተበተኑ! " ያዘው! ያዘው! " ከወኔ ውጪ ሰውነት የሌላቸው ጋሽ ብሩ ቁልቁል የሚንደረደረውን በሬ በሩጫ ተከተሉት ...ግን ፈጠኑ....በጣም! በሬው ቀጥ ብሎ ሲቆም ጋሽ ብሩ ፍሬናቸውን በጥሰው እግሩ ስር እንደ ሊስትሮ..... በሬው በቀኟ ዐይኑ እንደ መሽኮርመም አለና፡ በቀንዱ ዘገናቸው! ( የምሬን ነው ) ቀንዱ ላይ አፈናጧቸው ሲታይ፡ አጋዘን ይመስል ነበር። ዘቅዘቅ ሲሉ፡ ነጯ ኮፍያ ጠብ አለች! " በህግ አምላክ! "....አሉ አየር ላይ ( ማንን ይሆን? ) በሬው ጋሽ ብሩን ኸቆሻሻ ገንዳ ላይ ደፋቸው! ተረኛ የሚዘገን ሲፈልግ፡ ሰዉ ተተራመሰ! ዞሮ ዘሎ ሲመጣ ጋሽ ብሩ ከገንዳው ብቅ አሉ! አልጋ ስር የተረሳ ጫማ መስለው.. " ኮፍያዬን አላያችሁም? " " አላየንም " " ያችኋትናኮ አቀብሉኝማ " " ሌላ ቀን ይውሰዷት "..ይኸ ጥቄ በሬ ቢጠርገንስ? " እኔ አባታችሁ እንዴት ልውጣ ታዲያ? " እንዳይወጡ ቆሟል ፊት ለፊት " ኧረ ጠነባሁ ጎበዝ " በሳቅ ተንጫጫን። በሬው በስንት መከራ ተሸነፈ! ታርዶም ጣጠኛ ነበር የታረደ ቀን ጠዋት ቅርጫው ላይ ሁካታ ይሰማል። ጨጓራው ተሰረቀ! ያው ከሮቤል ውጪ መቼም ማንም አይሆንም! የነሮቢ በር በሃይል ሲንኳኳ!...ራሱ ከፈተ፡ " ጨጓራውን መልስ! " " ኧረ ጋሼ! የምን ጨጓራ? " " አንት ልምቡጣም!...ደግሶልሃል! " " እኔ አላየሁምኮ " " ምንድነው በመዘፍዘፊያው ያስቀመጥከው " " የባቢ ሽንት ጨርቅ ነው " " እያጠብክለት? " " አዎ " " በፈርስ ነው የምታለቀልቀው? "😂 ፍቅሬ ፍቅርሻ 🙏

6 0

ሃሁዞን ላይ በመግባት ምን ሊያገኙ እንደሚችሉ ያውቃሉ? ዘመኑን የሚመጥኑ የሴቶች እና የወንዶች መዋቢያ ምርቶችን ፣ ዘመኑን የዋጁ አልባሳት እና ጫማዎችን ጥራቱን በጠበቀ እና በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ። ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ወደ ሸመታ ይግቡ!!! | ሃሁዞን | Hahuzon https://m-ini.me/94mA

76 3

መልካም የገና በዓል ይሁንላቹ #diretube #ድሬ ትዪብ

16 1

አዳዲስ እና ያገለገሉ መኪኖች ፣ ሞተር ሳይክሎች ፣ ማሽኖች እንዲሁም ትራክተሮችን ለመሸጥ ወይም ለመግዛት ካሰቡ የመጀመሪያ ምርጫዎት እኛን ያድርጉ ! | ሃሁዞን | Hahuzon.com ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ወደ ሸመታ ይግቡ። https://m-ini.me/6VT7

10 0

ለገና በዓል የቤት ዕቃዎች ፣ የቤት ማስጌጫዎች እና የአልጋ ልብሶች ፣ የወጥ ቤት እቃዎችን ፣ የሕፃናት እና የልጆች ምርቶችን - በተመጣጣኝ ዋጋ እንደምርጫዎ ሃሁዞን ብለው በመግባት ወይም ከታች ሊንኩን በመጫን ይሸምቱ!!! | ሃሁዞን | Hahuzon https://m-ini.me/86cA

* Copyright: Content creators are the default copyright owners. These Images are published on public domains and respective social media for public viewing.

PEOPLE ALSO VIEWED

3.1K
-
4.26 %
Ethiopia Education, Art, Photography
170.5K
-
1.62 %
Ethiopia Entertainment and Music, Business and Finance, Music, DJ, Producers
34.8K
-
0.78 %
Ethiopia Nature, Pets, Home and Garden
22.1K
-
4.78 %
Ethiopia Travel, Education, Home and Garden
158K
697 / post
3.90 %
Ethiopia Entertainment and Music, Music, Modeling, Celebrities, Hair & Beauty, Humor
12K
-
1.12 %
Ethiopia Fitness and Health
5.1K
349 / post
0.80 %
Ethiopia Fashion and Accessories, Celebrities
82.1K
-
0.26 %
Ethiopia Fashion, Parenting
165.9K
-
2.00 %
Ethiopia Travel, Music, Singer
2K
-
3.13 %
Ethiopia Fashion and Accessories
3K
47 / post
0.76 %
Ethiopia Arts and Crafts, Home and Garden
140.4K
-
0.39 %
Ethiopia Travel, Adventure, Travel Company, Transportation & Accomodation Services
654.8K
1K / post
1.02 %
Ethiopia Beauty and Self Care, Arts and Crafts, Photography, Business, Film, Music & Books, Nature & Outdoors
57.1K
-
0.12 %
Ethiopia Education, Events
26.9K
-
1.05 %
Ethiopia Fashion and Accessories, Arts and Crafts