The largest news network in #Ethiopia
38.9% מהעוקבים של @diretube הם נשים ו61.1% הם גברים. המדד הממוצע של מידת ההתרגשות בפוסטים נע בקרב 0.03%. מספר הלייקים הממוצע לפוסט הוא 30 ומספר התגובות הממוצעת הוא 3.
@diretube אוהב לפרסם עלחדשות.
220,264
עוקבים
0.03%
מדד התרגשות
33
התרגשות לפוסט
30
לייקים ממוצעים לפוסט
3
הערות ממוצעות לפוסט
-
דירוג עולמי
-
דירוג הארץ
-
דירוג הקטגוריות
גידול עוקבים ופוסטים
מגמות גידול במדד התרגשות
מגדר הקהל
קבוצת הגיל המובילה
תחומי עניין
מיונקים - חשבונות
מישובים - האשטאגים
1
1
מדד התרגשות
לייקים ותגובות
אינפלואנסרים בולטים
השוק המטרה של הקהל המתרגש מ-<no value>
חשבונות דומים
פוסטים אחרונים
ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ የአፍሪካ ሻምፒንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታን በዋና ዳኛነት ይመራሉ ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ሻምዮፒንስሊግ ፍፃሜ አል አህሊ ከዋይዳድ ካዛብላንካ የሚያደርጉትን የፍጻሜ ጨዋታ በዋና ዳኛነት እንደሚመሩ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) አስታውቋል፡፡ የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ በፈረንጆቹ የፊታችን ሰኔ 4 ቀን ሲደረግ አል አህሊ ዋይዳድ ካዛብላንካን በሞሃመድ 5ኛ ስታዲየም ያስተናግዳል፡፡ የመልሱ ጨዋታ ደግሞ ሰኔ 11 የሚደረግ ሲሆን÷ ሊቢያዊው ዳኛ ኢብራሂም ሙታዝ ጨዋታውን በዋና ዳኝነት እንደሚመሩት ተገልጿል፡፡ ባምላክ ተሰማ ከዚህ በፊት በ2017 በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊገ ለፍፃሜ የደረሱትን አል አህሊ እና ዋይዳድ ካዛብላንካ በዋና ዳኛነት መርተው እንደነበር ይታወሳል፡፡ ኢንተርናሽናል አርቢትሩ የግብፁ ክለብ አል አህሊ ካደርጋቸው ጨዋታዎች አስሩን በዋና ዳኝነት የመሩ ሲሆን÷ በአንፃሩ ከሞሮኮው ተወካይ ዋይዳድ ካዛብላንካ ካደረጋቸው ጨዋታ ውስጥ አራቱን በዋና ዳኝነት መርተዋል፡፡
40
0
ስለ ሰላም ኢቲ በጥቂቱ! ❤️ ለታዋቂ ሰዎች፣ ለይዘት አመንጪዎች መልካም ዜና 🤝 በሰላም ኢቲ እውቅና ያገኙ ብቻ ለተከታታዮቻቸው መለጠፍ (POST) የሚችሉት! ሰላም ዶት ኢቲ (selam.et) እንደ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች ራሱን የቻለ ማህበራዊ ሚዲያ ነው፣ ከሌሎች የሚለየው ግን በተለያዩ ዘርፎች አንቱታን ያተረፉ፣ በህዝብ ዘንድ ዝናን ያገኙ፣ በስራዎቻቸው የተከበሩ፣ የተመሰገኑ፣ ግለሰቦችን ከአድናቂዎቻቸው ጋር ቅርበት እንዲፈጥሩና በስራዎቻቸው የፋይናንስ ድጋፍ እንዲያገኙ የሚያደርግ መሆኑ ለየት ያረገዋል። በአሁኑ ሰዓት በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ታዋቂ ግለሰቦች ለአድናቂዎቻቸው ባገኙት አጋጣሚ በነፃ በሚለቋቸው ስራዎች በቀጥታ ከፌስቡክም፣ ኢንስታግራምና ከሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች የሚያገኙት ጥቅም ባይኖርም አንዳንድ ይዘት ፈጣሪዎች በማስታወቂያና የተለያየ መንገድም ቢሆን የራሳቸው ገቢ እንዲያገኙ ማስቻሉ ይታወቃል። ሆኖም ግን በሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች በርካታ ተከታዮች ኖሯቸው በስራቸው ገቢ ባለማግኘታቸው ወይም ገቢ እንዲያገኙ የሚያስችል መተግበሪያ ባለመኖሮ ተጨማሪ ልዩ ስራዎችን ለህዝብ እንዳያቀርቡ፣ ወይም በከፍተኛ ወጪ የሰሯቸውን ስራዎች በሚዲያ እጦት ያላቀረቡ ስንቶች ናቸው? ይህንና ሌሎች በርካታ መሰናክሎችን ለመፍታት ሰላም ዶት ኢቲ (selam.et) መተግበሪያውን ቀላል በማድረግ እነሆ ለይዘት አመንጪ ግለሰቦች በተለያዩ መንገዶች ድጋፍ እንዲያገኙ ሰላም.ኢቲ መተግበሪያ አለሁኝ ይላል። ሰላም ዶት.ኢቲ የሞባይል ባንኪንግ የክፍያ አማራጮች ማደግ ጋር በተያያዘ በተለይ በፋይናንስ እጥረት ምክንያት ስራዎችን ሰርተው ለህዝብ ለማቅረብ ያልቻሉ እነዚህ ብዙ ተከታይ ያላቸውን ግለሰቦች በሰላም ኢት መተግበሪያ አማካኝነት የክፍያ ሲስተሙን በማቅለል አድናቂዎች በቀላሉ በተለያዩ መንገዶች ይዘቶችን በነፃ ከመልቀቅ ጀምሮ ክፍያ የሚጠይቁ ይዘቶች ክፍያ በመፈፀም ይዘት አመንጪዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ የተዘጋጀ የማህበራዊ ሚዲያ አይነት ነው። የሰላም ኢት መተግበሪያ ከዚህ በተጨማሪ በቀላሉ ከአልባሳት ጀምሮ የተለያዩ አዳዲስና ጥቅም ላይ የዋሉ እቃዎችን እንዲሸጡበት የሚያስችል መተግበሪያ መሆኑ ለየት ያደርገዋል። በተጨማሪም ትኬቶች፣ የቪዲዮ መልዕክቶች፣ እንዲሸጡ የሚያደርግ መተግበሪያ ነው። በዚህ ብቻ ሳያበቃ በክፍያ የአንድ ለአንድ የቀጥታ ስርጭት፣ ወይም በአነስተኛ ዋጋ ለማንኛውም ክፍያ ለሚፈፅሙ አድናቂዎች የቀጥታ ስርጭት ማድረግ የሚቻልበት መተግበሪያ ነው። በቲክቶክና በመሳሰሉት የማህበራዊ ሚዲያዎች በሚያደርጓቸው የቀጥታ ውይይት ቲፕ (Tip) መሰብሰብ የሚችሉበት ሲስተም ሆኖ ተዘጋጅቷል። በሰላም ዶት ኢቲ ማንኛውም የይዘት አመንጪዎች በቀላሉ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ መመዝገቡ የሚችሉ ሲሆን፣ ከሰላም ኢቲ እንደ ይዘት አመንጪ እውቅናና የማረጋገጫ ባጅ ለማግኘት ተጨማሪ የማንነት ማረጋገጫ ፎርም መሙላት ይጠበቃል። ታዋቂ ግለሰቦች ብቻ ሳይሆን ማንኛውም ሰው የማንንም መብት ሳይነካና የኮፒራይት ህግን ሳይጥስ በሰላም ኢቲ ይዘቶችን በመልቀቅ ገቢ ማግኘት ይችላል። እርስዎም በመተግበሪያው በአባልነት ተመዝግበው ለሚወዱት ይዘት አመንጪ ወይም ታዋቂ ሰው በነፃ መመዝገብና የሚወዱትን ይዘት አመንጪ ተከታታይ በመሆን በሚለቁት ስራዎች ማገዝ ይችላሉ። ሰላም ዶት ኢቲ ዘር፣ ቀለም፣ ሀይማኖት ሳይለይ በእኩልነት ሁሉንም ይዘት አመንጪዎች የሚቀበል ሲሆን፣ ከሌላው ማህበራዊ ሚዲያ ልዩ የሚያደርገው ግን እርስዎ በመተግበሪያው ከተከተሉት፣ ከወደዱት፣ ካከበሩት ግለሰብ ከሚለቀቀው ይዘት ውጪ ሌላ ካልፈቀዱት ይዘት አመንጪ ምንም አይነት መረጃዎች ወደእርስዎ አይመጣም። ይህ ደግሞ በሌሎች የማኀበራዊ ድረገፃች የሚታዩ የጥላቻ ንግግሮች፣ የሐሰተኛ መረጃ ልውውጦችን ለመግታት ይረዳል። ጥያቄና አስተያየትዎ እንዳይለየን!
24
0
እንኳን ደስ ያለን! ነጋሪ መተግበሪያ ስራውን ሊጀምር ነው። �� 🛑 በሚቀጥሉት 48 ሰዓት ውስጥ ለሚመዘገቡ ደንበኞች እስከ 60,000 ፊደላት የሚሆኑ ፅሁፎችን ወደ ድምፅ በነፃ መቀየር ይችላሉ። 👉 ነጋሪ ምንድ ነው? ��ነጋሪ ማንኛውንም ፅሁፍ ወደ ድምፅ በሰከንዶች መቀየር የሚችል በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የታገዘ መተግበሪያ ነው። 👉ነጋሪ ለምን ይለያል? ��አንድን ፅሁፍ ወደ ድምፅ ቀይሮ ለማቅረብ የድምፅ ጋዜጠኛ ሳያስፈልግና ፅሁፉን ወደ ድምፅ ለመቀየር የሚወስድቦትን ጊዜና ገንዘብ በመቆጠብ ወዲያውኑ በMP3 ተፈጥሮዋዊ ድምፅን ሳይለቅ ቀይሮ ካወረዱት በኋላ ቢፈልጉ በማህበራዊ ሚዲያዎች ወይም ለግል መጠቀም እንዲችሉ ያደርጋል። 👉 ማን ይጠቀምበታል? �� ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለሚፈልገው አላማ መጠቀም ይችላል፣ ነገር ግን ከሚዲያ ተቋማት ጀምሮ፣ ለትምህርታዊ አገልግሎቶች፣ የሀይማኖት ተቋማት፣ ባህልና ቱሪዝም፣ ህግ ነክ ጉዳዮች ላይ ላሉ፣ ለአካለ ስንኩላን በድምፅ፣ ከአጭር እስከ ረጅም መፅሀፍቶችን ወደ ድምፅ ለመቀየር ለሚፈልጉ፣ በዩቱብ ወይም በቲክቶች በድምፅ መረጃ ለማስተላለፍ ለሚፈልጉ እና ሌሎችም በርካታ መንገዶች መጠቀም ያስችላል። 💥 🔥 የት እንመዝገብ? https://negari.et የሚለውን ተጭነው ይመዝገቡ! #Ethiopia #AI #Negari #Text2Speech #texttospeech ማስታወቂያ (የተከፈለበት)
11
1
መልካም የገና በዓል #ማጄላን የበዓል ትዝታ! °°°°°°°°°°°° የሰፈራችን አባቶች የገዙት በሬ አንድ አይን አልነበረውም! የት ዘምቶ እንደሆነ እንጃ! ታጅቦ መጣ...ጭቃ ሹም ይመስል..አረማመዱ መቼም የጤና አልነበረም። ልክ የሰፈራችን የቆሻሻ ገንዳ አጠገብ ሲደርስ ደነበረ! ተፈነጣጠረ! አባቶቻችን እንደ ዝምብ መንጋ ዝዝዝዝ..ብለው ተበተኑ! " ያዘው! ያዘው! " ከወኔ ውጪ ሰውነት የሌላቸው ጋሽ ብሩ ቁልቁል የሚንደረደረውን በሬ በሩጫ ተከተሉት ...ግን ፈጠኑ....በጣም! በሬው ቀጥ ብሎ ሲቆም ጋሽ ብሩ ፍሬናቸውን በጥሰው እግሩ ስር እንደ ሊስትሮ..... በሬው በቀኟ ዐይኑ እንደ መሽኮርመም አለና፡ በቀንዱ ዘገናቸው! ( የምሬን ነው ) ቀንዱ ላይ አፈናጧቸው ሲታይ፡ አጋዘን ይመስል ነበር። ዘቅዘቅ ሲሉ፡ ነጯ ኮፍያ ጠብ አለች! " በህግ አምላክ! "....አሉ አየር ላይ ( ማንን ይሆን? ) በሬው ጋሽ ብሩን ኸቆሻሻ ገንዳ ላይ ደፋቸው! ተረኛ የሚዘገን ሲፈልግ፡ ሰዉ ተተራመሰ! ዞሮ ዘሎ ሲመጣ ጋሽ ብሩ ከገንዳው ብቅ አሉ! አልጋ ስር የተረሳ ጫማ መስለው.. " ኮፍያዬን አላያችሁም? " " አላየንም " " ያችኋትናኮ አቀብሉኝማ " " ሌላ ቀን ይውሰዷት "..ይኸ ጥቄ በሬ ቢጠርገንስ? " እኔ አባታችሁ እንዴት ልውጣ ታዲያ? " እንዳይወጡ ቆሟል ፊት ለፊት " ኧረ ጠነባሁ ጎበዝ " በሳቅ ተንጫጫን። በሬው በስንት መከራ ተሸነፈ! ታርዶም ጣጠኛ ነበር የታረደ ቀን ጠዋት ቅርጫው ላይ ሁካታ ይሰማል። ጨጓራው ተሰረቀ! ያው ከሮቤል ውጪ መቼም ማንም አይሆንም! የነሮቢ በር በሃይል ሲንኳኳ!...ራሱ ከፈተ፡ " ጨጓራውን መልስ! " " ኧረ ጋሼ! የምን ጨጓራ? " " አንት ልምቡጣም!...ደግሶልሃል! " " እኔ አላየሁምኮ " " ምንድነው በመዘፍዘፊያው ያስቀመጥከው " " የባቢ ሽንት ጨርቅ ነው " " እያጠብክለት? " " አዎ " " በፈርስ ነው የምታለቀልቀው? "😂 ፍቅሬ ፍቅርሻ 🙏
214
2
* זכויות יוצרים: יוצרי התוכן הם ברירת המחדל כבעלי זכויות יוצרים. מידע זה כולל תמונות, טקסטים, סרטונים, פוסטים ופרופילים הפורסמים בתחומים ציבוריים ומדיות חברתיות קשורות לשימור הזכויות הישות.
שאלות נפוצות: נתונים אנליטיים ותובנות עבור Instagram של @diretube
איך אני יכול לקבל נתונים סטטיסטיים וניתוח של החשבון של @diretube ב-Instagram?
StarNgage מציעה דוחות אנליטיים מקיפים המספקים מדדים מרכזיים ותובנות שיעניקו לך הבנה מלאה של @diretube. תוכל לחקור תחומים שונים, כולל נתונים סטטיסטיים של העוקבים ב-Instagram, כמו צמיחת העוקבים והפוסטים, מדד התרגשות, וגידולו. בנוסף, תוכל לקבל מידע על מספר הלייקים והתגובות הממוצעים לפוסט, רקע על קהל יעד העוקבים או הקהל, מידע על העדפת המותג, תגובות לתגיות רלוונטיות, חשבון דומה, והפוסטים האחרונים.
מהו מספר העוקבים הנוכחי למעקב אחר @diretube ב-Instagram?
לפי עדכון המותג האחרון, @diretube צבר 220,264 עוקבים ממוקדים ב-Instagram.
מהנתונים הסטטיסטיים והניתוחיים שפורסמים בדוח המלא עבור @diretube ב-Instagram?
הדוח האנליטי המלא של Instagram שלנו מספק מבט מקיף על @diretube ב-Instagram. הדוח כולל מידע מפורט על צמיחת העוקבים מאורך זמן, מדדי התרגשות ותדידי הפרסום, כל אחת בבסיס שבועי ורבעוני. כדי לקבל גישה לדוח המקיף הזה, עליך להירשם וליצור חשבון חדש ב-StarNgage או להיכנס לחשבון הקיים שלך.
האם אני יכול לעקוב אחר התפתחותו של מדד התרגשות של @diretube ב-Instagram?
כן, כלי הניתוח של StarNgage מאפשרים לך לעקוב אחר התפתחות מדד התרגשות של @diretube במהלך הזמן ב-Instagram. ניתוח זה יסייע לך להעריך את היעילות של האזנת התפתחותה של @diretube.
איך אני יכול להבין את דמוגרפיית הקהל של @diretube ב-Instagram?
רכיבת כלי הבנת הדמוגרפיים של קהל העוקבים של @diretube ב-Instagram יכולה להביא בראש פתרונות מתאימים אתתךהארתומרכה לקהל העוקבים של @diretube, מידע זה חשוב לך בשלבים בהם יהיה לך מידע אודות גילם, מגדרם, מיקומם ותחומי העניין שבהם מתעניינים.
איך אני יכול למקם את ההתמקדות במותג ככלי בראשות המאמץ הפרסומי שלי על-פי הדאטה של אנליטיקת המותגים ל-Instagram של @diretube?
דאטה ומידע בנוגע להתמקדות במותג הוא כלי חזק להבנה של המותגים או המוצרים שהקהל שלך הוא הכי מתעניין בהם. מידע זה יכול לנתח את קמפייניות תוכן ואירועים ב-Instagram, ולשפר את ההיכרות שעמה מהמותג שלך עם הקהל שלו.