hanna gidey
እመ አምላክ ከቀሚስሽ ስር ልደበቅ።
-% of @bambi_habesha's followers are female and -% are male. Average engagement rate on the posts is around 7.27%. The average number of likes per post is 9,187 and the average number of comments is 51.
@bambi_habesha loves posting about
127,270
Followers
7.27%
Engagement Rate
9,238
Engagement per post
9,187
Average likes per post
51
Average comments per post
207,604
Global Rank
-
Country Rank
-
Category Rank
Follower and Post Growth Trends
Engagement Rate Growth Trends
Audience Gender
Dominating Age Group
Interests
Engagement Rate
Likes and Comments
Notable Influencers
Audience Brand Affinity
Similar Accounts
Recent Posts
አጃና ሚካኤል መሄድ ልቤ በጣም ይፈልግ ነበር እግዚያብሔር ፈቅዶ እናቴ ፃድቃኔ እንድማርበት የፈለገችው ነገር ስላለ ወደ አንተ ላከቺኝ ለፀበል ተሰልፌ የሊቀ መልዐኩን ስዐልአድኖ ግንቡ ላይ ሳየው ከወራት በፊት ለዚህ መከራ ከሆነ የጠራኸኝ ቤትህ መመላለሴ ለእንባ ከሆነ የአንተ ልጅ መሆኔ ጥንቅር ብሎ በቀረብኝ ብዬ ስዐልአድኖህን የደበደብኩት ትዝ አለኝ ። ዛሬ ግን ልቤ ገና ሳይህ በደስታ ዘለለችብኝ ፣ነፍሴ አባቴ እያለች ስትፈነጥዝ ታወቀኝ እውነትም እንዳንተ ያለ አባት ለእኔ ማን አለ ፣ ዛሬ እኮ በፈተና እንደ ድሮ አላማርርም አባ 🥹አልፎ ይዞልኝ የሚመጣው በረከት ያጓጓኛል እንጂ።እህቴ እባክሽን ፈተናሽን ውደጂ እንደውም ሁሉም ነገር ሲደላደልብሽ አምላኬ ምነው ረሳሀኝ በይው ። እግዚያብሔር ለእኛ ለተገፋነው በጣም ቅርብ ነው መከራ በዝቶብን ስሩ ተወሽቀን መቅረታችን ክብራችን ነው። ከእመብርሀን እቅፍ በላይ ምን የሚሞቅ ነገር ኖሮ ነው መከራውን የምንፈራው እኔስ ከዚህ በኋላ በመንፈስ መራቆትን አብዝቼ እፈራለው የአለምንስ ፈተና አይደለም፣ ከአንተ ቤት መራቅን አብዝቼ እፈራለው። ወለተ ሀና #orthodoxy #bambihabesha
12,589
76
✨ዘንድሮስ አበጀሁ✨ አምና በዚችው ሰዐት ትንሳዔህን በመጠጥ ጋጋታ አክብሬው ነበረ ክርስቶስ ተንስዐ ሙታን ብለው አባ ሲናገሩ እኔ ግን ሰክሬ ራሴን አላውቅም ነበር አራዳነትም መስሎኝ ነበር “ወይ እስከ ዘጠኝ መፆም እረ እኔ ከእነ አካቴው አርብ እና ረቡዕ ራሱ ፆሜ አላውቅም” ይህ ለእኔ የጀግንነት መልሴ ነበር በዐልን በሰከረ አፌ መጥቼ ቤተሰቤን ስሜ አስለቅሼ ነበር ከሱም አልፌ በሰላም እንዳይውሉ ከምሳ ተነስቼ ጥያቸው በድጋሚ ልሰክር ፣ላጨስ ፣ልደንስ ገበታን ረግጬ ወጥቼም ነበር አንተ ለእኔ ስትል መከራን ተቀብለህ ከበርባን በባሰ ተዘባብቼብህም ነበር እኔ አልብስም ብለህ ነው? እኔ እኮ በዘወረደ የተፋሁብህ በቅድስት በጥፊ የመታሁህ በምኩራብ የተሳለኩብህ በመፃጉዕ በነፃ የሸጥኩህ በደብረዘይት የዘሞትኩ በገብረሄር የካድኩህ በኒቆዲሞስ የገረፍኩህ በሆሳዐና የተፀየፍኩህ በስቅለትህ የተደሰትኩት በህማማትህ የፈነጠዝኩት በትንሳዔህ ጠረዼዛ ስር የተገኘሁት እኔ ነበርኩ አንተ ግን ከሀጥያተኞች ጋር ህብረት ትወዳለህና ለእኔ እንጂ ለፃድቃን አልመጣህምና ስራህን ደሞ በእኔ ላይ ልትሰራ አስበሀልና ጥጋቤንም ታውቀዋለህና እንደ አባትነትህ ቆንጠጥ አድርገህ ጠራኸኝ የኔስ መገፋት ለበጎ ሆነልኝ እልልል ለሰው ብሸትም አባቴ ከእነ ክርፋቴ አቀፈኝ ማን ከሱ እቅፍ መውጣት ይፈልጋል? እኔ እምቢየው ተመችቶኛል የወለላይቱ የቀሚሷ መዐዛ ለሰከንድ እንዲለየኝ አልፈልግም በእኔ መመለስ የተደሰቱትን እልፍ አእላፍ መላዕክት አንገት አላስደፋም የ ሊቀ ሰማዕቱን ምልጃ ከገደል አልከትም አባባ ተክልዬን እኔ አላሳዝንም ለእናቴ ለማርያም እንተእፍረት የገባሁትን ቃልኪዳን አልበላም እናቴ ግብፃዊት ማርያምን እኔ አላሳዝናትም እናቴ እምባ መሪናን አላስቀይማትም ዘንድሮስ ለበጎ ሆነልኝ ተመስገን ስለሚመጣው ደሞ ቸሩ መድሀኒያለም ያውቃል እተማመንበታለው እና እልወድቅም። መልካም በዐል በክርስቶስ እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ ለሆናቹ በሙሉ ደካማዋ እህታችው ወለተ ሀና
14,960
273
* Copyright: Content creators are the default copyright owners. These information including images, texts, videos, posts and profiles are published on public domains and respective social media for public viewing.
FAQ: Instagram Statistics and Insights for @bambi_habesha
How can I access Instagram statistics and analytics for @bambi_habesha?
StarNgage offers comprehensive analytical reports that provide key metrics and insights to give you a complete understanding of @bambi_habesha. You can explore various aspects, including Instagram follower statistics, such as follower and post growth trends, Engagement Rate, and its growth trends. Additionally, you can access information on the average number of likes and comments per post, insights into your followers or audience demographics, brand affinity data, mentions of relevant hashtags, similar accounts, and the most recent posts.
What is the current follower count for @bambi_habesha on Instagram?
As of the latest update, @bambi_habesha has accumulated a dedicated following of 127,270 followers on Instagram.
What insights and analytics are included in the full report for @bambi_habesha on Instagram?
Our full Instagram analytical report provides a comprehensive overview of @bambi_habesha on Instagram. This report includes detailed information on follower growth over time, engagement metrics, and post frequency, both on a weekly and monthly basis. To access this in-depth report, kindly register and create a new StarNgage account or log in to your existing account.
Can I track how @bambi_habesha Engagement Rate has evolved on Instagram?
Yes, StarNgage's analytics tools allow you to monitor the evolution of @bambi_habesha Engagement Rate over time on Instagram. This data helps you assess the effectiveness of @bambi_habesha engagement strategies.
How can understanding @bambi_habesha audience's demographics on Instagram?
Gaining insights into @bambi_habesha audience's demographics on Instagram can be immensely valuable. It enables you to tailor your influencer content and marketing strategies to better resonate with @bambi_habesha followers, as you'll have information about their age, gender, location, and interests.
How can I leverage brand affinity data to improve my marketing strategy on Instagram with @bambi_habesha?
Brand affinity data is a powerful tool to understand which brands or products your audience is most interested in. This information can guide your content collaborations and partnerships on Instagram, enhancing your engagement with your target audience.