Diretube's Instagram Audience Analytics and Demographics


@diretube
Ethiopia
Business Category
StarNgage Profile
Free Promotion Count
0
Paid Campaign Count
0
Get Our Influencer Rate Card Today!
A brand new way for you to compare the rates of influencers across the world.
Learn MorePROFILE OVERVIEW OF DIRETUBE
38.9% of diretube's followers are female and 61.1% are male. Average engagement rate on the posts is around 0.10%. The average number of likes per post is 208 and the average number of comments is 13.
Diretube loves posting about Photography.
Check diretube's audience demography. This analytics report shows diretube's audience demographic percentage for key statistic like number of followers, average engagement rate, topic of interests, top-5 countries, core gender and so forth.
Followers
Engagement Rate
Avg Likes
Posts
Global Rank
Country Rank
Category Rank
GENDER OF ENGAGERS FOR DIRETUBE
AUDIENCE INTERESTS OF DIRETUBE
- Beauty & Fashion 54.22 %
- Music 53.74 %
- Entertainment 45.53 %
RECENT POSTS

ራስ መንገሻ ስዩም ከጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ ጋር Image: The PM Office


እስከ 10ሺ ብር ድረስ የሚያሸልም የጥያቄና መልስ አፕሊኬሽን ይፋ ሆነ የኮቪድ-19 በሽታ በሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የሚገኝን በሙሉ አጥቅቷል፣ በርካቶቻችን በቤት ውስጥ እንድንሆን ተገደናል፣ ይህን ተከትሎ ትምህርት ቤቶች፣ መስሪያ ቤቶችና ሌሎችም ተዘግተዋል። ታዲያ ይህን አጋጣሚ በመጠቀም ቢቲኔት ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ የሚያሸልም የጥያቄና መልስ አፕሊኬሽን ይፋ አድርጓል። ከሞባይል ካርድ ጀምሮ እስከ 10ሺ ብር ድረስ የሚያሸልመው ይህ አፕሊኬሽን በርካታ ጥያቄዎች በተለያዩ ምድቦች ይዞ መጥቷል። አፕሊኬሽኑን ዳውንሎድ በማድረግ በጂሜል ወይም በፌስቡክ አካውንትዎ በሰከንዶች ተመዝግበው በጥያቄዎች ላይ መሳተፍ ይችላሉ። ጥያቄዎችን በትክክል በመለሱ ቁጥር ነጥብ በመስጠት ሌሎች አፕሊኬሽኑን ዳውንሎድ ካደረጉ ሰዎች ጋር ተወዳድረው በመሪዎች ገፅ ላይ ይሰፍራሉ። እርስዎ ሽልማቱን ለማግኘት ከሌሎች በተሻል ጥያቄዎችን በትክክል በመመለስ ቀዳሚ ስፍራ ላይ መቀመጥ ብቻ ነው። ከዚህም በተጨማሪ "Battle Quiz" በተባለው ሲስተም ሌሎች አፕሊኬሽኑን ዳውንሎድ ካደረጉ ጋር በተመሳሳይ ሰዓት በቀጥታ መወራረድ የሚያስችልዎ ሲሆን፣አፕሊኬሽኑ ከመረጠልዎ ጥያቄዎች ከተቀናቃኞ በተሻለ መልሰው ከሆነ አሸናፊ ስለሚያደርግ ነጥቦን በማሳደግ ቀዳሚ እንዲሆኑ ያስችልዎታል። አፕሊኬሽኑን ዳውንሎድ ለማድረግ ይህን ሊንክ ይጫኑ... https://play.google.com/store/apps/details?id=et.quiz.android

በመዘጋቱ ብቻ በየቀኑ ከ 150 ሚሊዮን ብር በላይ እያጣች እንደነበር ተብራርቷል https://news.et/2020/07/27/%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%8a%95%e1%89%b0%e1%88%ad%e1%8a%94%e1%89%b5-%e1%88%98%e1%8b%98%e1%8c%8b%e1%89%b5-%e1%88%9d%e1%8a%ad%e1%8a%95%e1%8b%ab%e1%89%b5/

የኢንተርኔት መቋረጥና የትራንስፖርት አገልግሎት... በአ/አ ከተማ ውስጥ ኢንተርኔትን መሰረት ያደረገ የትራንስፖት አገልግሎት የሚሰጡ ሁለት ኩባንያዎች (ራይድ እና ፈረስ) እና በስራቸው የሚንቀሳቀሱ አገልግሎት ሰጪዎች በ15 ቀናት የኢንተርኔት መቋረጥ ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ማጣታቸውን ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ ዘግቧል።

ለተሰናበቱ ከፍተኛ የመንግሥት ሹማምንት የተሰጡ ቤቶች ተነጠቁ * የአቶ ሥዩም መስፍንና የአቶ ስብሃት ነጋ መኖሪያ ቤቶች ተነጥቀዋል የሚኒስትሮች ምክር ቤት በጡረታ ለተሰናበቱ ከፍተኛ የመንግሥት ሹማምንት የተሰጡ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞችና መኖሪያ ቤቶች እንዲቀሩ በወሰነው መሠረት፣ በጡረታ ለተሰናበቱ የቀድሞ ከፍተኛ አመራሮች የተሰጡ የመንግሥት መኖሪያ ቤቶችን ማስመለስ ተጀመረ። (ሪፖርተር ~ ዮሐንስ አንበርብር)

አንዳንድ የግል ጤና ተቋማት የኮቪድ-19 የላብራቶሪ ምርመራ እያደረጉ እንደሆነ ጥቆማዎች ደርሰዉናል፡፡ ሆኖም ግን በሃገራችን ምርመራዉን ማድረግ የሚቻለው በrRT-PCR Machine ብቻ እና ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ፍቃድ ሲያገኙ ሲሆን ከዚህ ውጭ ሲሰራ የተገኘ የግል ጤና ተቋም አስፈላጊውን ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድበት ለግል ጤና ተቋማት በላክነው ደብዳቤ አሳስበናል። ከዚህ ባለፈም የሚመለከተው አካል እና ማህበረሰቡ የክትትልና ቁጥጥር ስራውን አጠናክሮ እንዲቀጥል እናሳስባለን፡፡ #COVID19Ethiopia

ተወዳጁ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከአባይ ግድብ ጋር በተያያዘ የሰራው አዲስ ሙዚቃ ነገ እንደሚለቀቅ ይጠበቃል! #Ethiopia #TeddyAfro

Roads in Addis @Driving in Addis

የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች በመጀመሪያ ቀን ከወሰዷቸው ስልጠናዎች #ውጤታማ_የማህበራዊ_ሚዲያ አጠቃቀም የሚለው ይገኛበታል!! ============ በስልጠናው ላይ:- * መንግስት እንዴት ይሰራል? (How Gov’t works?) * ለሰራተኛና ለደንበኛ የተመቸ የህንጻና የቢሮ አደረጃጀት (Ergonomics): * ውጤታማ ንግግር አዘገጃጀትና አቀራረብ (Effecive Speech): * ውጤታማ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም (Effective #Social_Media): * ውጤታማ ስብሰባ (Effective meeting) በሚሉ ርዕሶች በባለሙያዎች ጽሁፎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል:: ስልጠናውና ውይይቱ በሌሎች ርዕሶች ላይ በነገው ዕለትም የሚቀጥል ይሆናል:: #Fistum_Arega

'ወርቃማ ስጋ' 'The Golden Meat'

Not Today!
PEOPLE ALSO VIEWED
Looking for the next influencer in Ethiopia to work with?
Have you considered to work with the following influencers?

Avg Comments